ብርሃኑ ታደሰ (ማሳሙኔ በላይ) ሙሉ ጊዜውን ለኪነ-ጥበብ እና ምርምር ሰጥቶ የሚሰራ ወጣት ነው። በሕብረተሰብ ላይ የሚያደርሱትን የሀሳብ መበታተን እና ገደብ-የለሽ ጫጫታ ምክንያት፣ የማንኛውም ማህበራዊ ገጽ ተጠቃሚ አይደለም። ስለሆነም፣ ይህ ድረ-ጣቢያ ከህዝብ ጋር የሚገናኝበት ብቸኛው መንገድ ነው።
እርስዎ ስራውን የሚያበራታቱ ከሆነ፣ በገንዘብ ድጋፍ ማበረታታት ይችላሉ። በሀገራዊ የውጭ ምንዛሬ ዝውውር ገደብ ምክንያት፣ በጣልያን ሀገር የሚኖረውን ወንድሙን ፔይፓል ይጠቀማል።
ማንኛውም ድጋፍ ሰጪ፣ ያበረከተው ስጦታ ለምን እንደዋለ በጽሁፍ መልዕክት ጠይቆ መረዳት ይችላል።
ለድጋፍዎ ከልብ አመሰግናለሁ!
Birhanu Tadesse (Masamune Belay) is a young man who dedicates his full time to art and research. Due to the ideological fragmentation and boundless noise inflicted upon society, he does not use any social media, making his website the sole means of connection with the public.
If you wish to encourage his work, you can support him financially. Due to national foreign currency exchange restrictions, he uses his brother's (Italy based) PayPal account for quicker and simpler foreign to foreign donation.
Any supporter can inquire and understand what their contribution was used for via email correspondence.
Thank you very much for your support.
ビルハヌ・タデッセ(マサムネ・ベライ)は、芸術と研究に全力を注ぐ若者です。社会に課せられた理念的な分裂や無限の雑音のため、彼は一切のソーシャルメディアを使用していません。したがって、このウェブサイトが彼にとって公衆とつながる唯一の手段です。
もし彼の作品を支援したい場合、金銭的にサポートすることが可能です。国内の外国為替規制のため、迅速かつ簡単に外国間での寄付を行うため、彼は兄(イタリア在住)のPayPalアカウントを利用しています。
すべての支援者は、メールのやり取りを通じて、自分の寄付がどのように使用されたか確認することができます。
ご支援いただき、誠にありがとうございます。