ስለጎበኙን እናመሰግናለን። ድህረ-ገጹ ለጊዜው በመገንባት ላይ ነው።
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ፥ አጫጭር ታሪኮች፣ ግጥሞችና ምስላዊ ስራዎች በመስከረም ፩ (የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት) ተደራሽ ይሆናሉ።
Thank you for visiting. The website is currently under construction.
In God's will, short stories, poems, and visual arts will be available by September 1, Ethiopian New Year.
ご訪問いただきありがとうございます。現在、ウェブサイトは工事中です。
神の御心により、短編小説、詩、視覚芸術はエチオピアの新年である9月1日までにご利用いただける予定です。-- Google Translation
ማሳሙኔ በላይ የኢትዮጵያዊው አርቲስት፣ መምህር እና የኢትዮጵያ-ጃፓን ባህልና ታሪክ ተመራማሪ፥ ብርሃኑ ታደሰ ገሰሰ የብዕር ስም ነው። የብዕር ስሙ የአንጋፋው ጃፓናዊ ሳሙራይ ዳቴ ማሳሙኔን ከኢትዮጵያዊው ጀግና በላይ ዘለቀ ጋር ያጣምራል። ስሙ ተዋጊዎቹ በሞት ፊት ያሳዩት መለኮታዊ ጀግንነት ቀይቶ፣ የአርቲስቱን የሰውን አእምሮ እና መንፈስ አንድ ለማድረግ የሚጓዘውን ተልዕኮ ይወክላል።
ብርሃኑ ተወልዶ ያደገው በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ነው። ከሀገሩ ወጥቶ ካሳለፈው ህይወት እየወሰደ፣ ስራዎቹ በቋንቋ እና በማንነት መካከል ያለውን የተሳሰረ ግንኙነት ይዳስሳሉ። በአሁኑ ጊዜ አማርኛ(የአፍ መፍቻ) እና እንግሊዘኛ ቋንቋን ይናገራል። በቅርቡም ወደ ጃፓን ተጉዞ፣ ጃፓንኛ ቋንቋን በማጥናት እና ባህላዊ ተረቶችን በመጻፍ፣ የቋንቋ እና ስነ-ጽሁፍን መንፈሳዊ ትርጉም ለመመርመር እቅድ አለው።
ብርሃኑ የፈጠራ ጽሁፍ (በልብ-ወለድ) ማስተርስ ዲግሪ (፳፻፳፭) ከምዕራብ ኬንተኪ ዩንቨርስቲ እና የእንግሊዘኛ ስነ-ጽሁፍ መጀመሪያ ዲግሪ ከኬንየን ኮሌጅ (፳፻፳፩) ባለቤት ነው።
Masamune Belay is the pen name of Birhanu Tadesse Gessese, an Ethiopian artist, educator, and Ethiopia-Japan history and culture researcher. The pen name combines the legendary Japanese samurai Date Masamune with the Ethiopian hero Belay Zeleke. It alchemizes the warriors’ poetic resilience in the face of death and symbolizes the artist’s mission to unite the human mind and spirit.
Birhanu was born and raised in Ethiopia's capital Addis Ababa. Drawing from his diasporic experiences, his works explore the entwined relationship between language and identity. He currently speaks Amharic, mother tongue, and English as second language. He plans to move to Japan to study Japanese and write ethnographic stories to research the spiritual meaning of language and literature.
Birhanu holds a Master of Fine Arts in Creative Writing (Fiction Emphasis) from Western Kentucky University (2025), and a Bachelor of Arts in English Literature from Kenyon College (2021).
正宗ベライは、エチオピアの芸術家、教育者、エチオピア-日本の歴史と文化の研究者であるビルハヌ・タデッセ・ゲセセの筆名です。この筆名は、伝説的な日本の侍・伊達政宗とエチオピアの英雄・ベライ・ゼレケを組み合わせたものです。それは、死に直面した戦士たちの詩的な回復力を錬金術のように表現し、芸術家の人間の心と精神を結びつける使命を象徴しています。
ビルハヌは、エチオピアの首都アディスアベバで生まれ育ちました。自身のディアスポラ(離散)体験を創作の源泉とし、その作品を通じて、言語とアイデンティティの密接に絡み合った関係性を探求しています。現在は母語であるアムハラ語に加え、第二言語として英語を話します。彼は今後、日本へ移住して日本語を習得し、言語や文学が持つ精神的な意味を研究するための民族誌的な物語を執筆していく計画です。
ビルハヌは、ウェスタン・ケンタッキー大学にてクリエイティブ・ライティング(フィクション専攻)の美術学修士号(2025)を、ケニオン・カレッジにて英文学の文学士号(2021)を取得しています。
— Google Translation
