telebirr logo

ቴሌብር (ቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ይላኩ)

 telebirr (send directly to Ethiopia)

ቴሌብር በኢትዮጵያ ብሔራዊ የተንቀሳቃሽ ስልክ እና ውስጠ-መረብ አቅራቢ በሆነው ኢትዮ ቴሌኮም በ፳፻፲፫ ዓ.ም የተቋቋመ እጅግ ዘመናዊ የዲጂታል ባንክ እና የኪስ ቦርሳ (ዋሌት) ስርዓት ነው። በአገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ፈጣን የገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ይሰጣል። በገንዘብ ዝውውር ሂደቶች ላይ የሚከሰቱ በርካታ የቁጥጥር እንቅፋቶችን የሚያቀል የኢትዮጵያ ዲጂታል የወደፊት ብሩህ ተስፋ ፈር-ቀዳጅ ነው።

 

ለተሳከ ዝውውር የሚከተሉትን ደረጃዎች ይከተሉ፥

 

፩. Remitly መተግበሪያን ወይም ድረ-ገጹን ይክፈቱና ወደ መለያዎ ይግቡ። 

Remitly በአለም አቀፍ የገንዘብ ማስተላለፊያ አገልግሎት ሲሆን በጣም ውድድር ያለ ትክክለኛነትና የምንዛሬ ግብይት ተመኖችን ያቀርባል።

 

፪. ኢትዮጵያን እንደ መዳረሻ መርጠው፣ Mobile Walletን ከነኩ በኋላ telebirrን ይምረጡ።

 

፫. የገንዘቡን መጠን ያስገቡ እና በኢትዮጵያ ብር (ETB) ያለውን ምንዛሬ ያስተውሉ።

 

፬. የተቀባዩን መለያ ያስገቡ፦ Birhanu Tadesse Gessese እና ስልክ ቁጥር +251-960704911። የሂደት መዘግየት እንዳይከሰት፣ የስሙን ፊደላት ያረጋግጡ።

 

፭. በዴቢት ወይም በክሬዲት ካርድ፣ ወይም በባንክ መለያ ይክፈሉ። የካርድ ተልዕኮዎች በአብዛኛው በደቂቃዎች ይፈጸማሉ፣ ነገር ግን በጊዜ-ክልል ልዩነት የሰዓታት መዘግየት ሊኖር ይችላል። ከባንክ በቀጥታ የሚላኩት እስከ አንድ ሳምንት ሊወስዱ ይችላሉ።

Founded in 2021, telebirr is the most modern digital banking and wallet system operated by Ethio Telecom, Ethiopia's national mobile and internet service provider. An advent of Ethiopia's digital future, it provides instant fund transfers while alleviating the many regulatory roadblocks of the past. 

 

Below are the steps for successful transfer:

 

1. Open the Remitly app or website and log into your account. 

Remitly is an international remittance service with the most competitive efficiency and exchange rates.

 

2. Set Ethiopia as the destination, choose Mobile Wallet, and select telebirr.

 

3. Type in your transfer amount and review the exchange rate in ETB.

 

4. Add recipient details: Birhanu Tadesse Gessese and phone number +251-960704911. Ensure exact spelling to prevent processing delays.

 

5. Pay using debit or credit card, or a bank account. Card transfers are nearly instant, barring brief delays due to time-zone differences, while bank account transfers may take up to a week.