ስነ-ጽሁፍ በተለያዩ መልኮች የሚቀርብ የጥበብ አገልግል ነው። ጸሀፊ እና አንባቢን በህይወት መንገድ ላይ አገናኝቶ፣ እውቀት እና ተሞክሮን እንደ እህል እና ውሀ የሚያለዋውጥ ነው። ስነ-ጽሁፍን በየዓይነቱ መመገብ የራስን አዕምሮ እና መንፈስ በጥበብ ማነጽ ነው።

 

Literature is a basket of wisdom presented in various forms. It brings a reader and a writer together on life's path, and exchanges knowledge and experiences like food and water. Consuming literature in its variety establishes one's mind and spirit in wisdom.  

 

文学は、さまざまな形で示される知恵のかごのようなものです。それは読者と作家を人生の道の上でつなぎ、知識や経験を食べ物や水のように交換します。さまざまな文学を楽しむことで、心と精神に知恵が根付いていきます。-- Google Translation



የክዋክብት ትቢያ፣ ዲጂታል ስዕል ፣ የካቲት ፳፻፳፬ 

Cosmic Dust, Digital Painting, March 2024 

宇宙の塵、デジタル絵画、令和六年三月