ስነ-ጽሁፍ ምንድን ነው? ・ What is literature? ・文学とは何ですか?
ስነ-ጽሁፍ ጥበብን በተለያዩ መልኮች ያዘለ አገልግል ነው፤ ኪነ-ጥበበኛውን ከሰው ጋር በህይወት መንገድ ላይ አገናኝቶ፣ እውቀት እና ተሞክሮን እንደ ምግብ እና ውሀ የሚያለዋውጥ ነው። ስነ-ጽሁፍን በየዓይነቱ መመገብ የራስን አዕምሮ እና መንፈስ በጥበብ ማነጽ ነው። ስለሆነም፣ በእውነተኛ ምንነቱ እና ተፈጥሮው፣ ስነ-ጽሁፍ መንፈሳዊ ነው።
Literature is a basket of wisdom contained in various forms. It brings an artist and a person together on life's path, and exchanges knowledge and experiences like food and water. Consuming literature in its variety establishes one's mind and spirit in wisdom. Thus, in its essence and original nature, literature is spiritual.
文学は様々な形で含まれた知恵のかごです。人生の道で芸術家と人をつなぎ、知識や経験を食べ物や水のように交換します。さまざまな文学を読んで楽しむことで、心や精神に知恵が養われます。だから、その本質や元の性質において、文学は精神的なものです。 -- Google Translation
