ስለጎበኙን እናመሰግናለን። ድህረ-ገጹ ለጊዜው በመገንባት ላይ ነው።
Thank you for visiting. The website is currently under construction.
ご訪問ありがとうございます。現在ウェブサイトは構築中です。-- Google translation
ማሳሙኔ በላይ የኢትዮጵያዊው ደራሲ፣ የምስል አርቲስት እና መምህር ብርሃኑ ታደሰ ገሰሰ የብዕር ስም ነው። የብዕር ስሙ የአንጋፋውን ጃፓናዊውን ሳሙራይ ዳቴ ማሳሙኔን የመጨረሻ ስም ከኢትዮጵያዊው ጀግና በላይ ዘለቀ የመጀመሪያ ስም ጋር ያጣምራል። ስሙ ጀግኖቹ በሞት ፊት ያሳዩት መለኮታዊ ጀግንነት ቀይቶ፣ የአርቲስቱን የሰውን አእምሮ እና መንፈስ አንድ ለማድረግ የሚጓዘውን ተልእኮ ይወክላል።
ብርሃኑ ተወልዶ ያደገው በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ነው። ከሀገሩ ወጥቶ ካሳለፈው ህይወት እየወሰደ፣ ስራዎቹ በቋንቋ እና በማንነት መካከል ያለውን ጥልፍልፍ ግንኙነት ይዳስሳሉ። በአሁኑ ጊዜ አማርኛ(የአፍ መፍቻ) እና እንግሊዘኛ ቋንቋን ይናገራል። በቅርቡም ወደ ጃፓን ተጉዞ፣ ጃፓንኛ ቋንቋን በማጥናት እና ባህላዊ ተረቶችን በመጻፍ፣ የቋንቋ እና ስነ-ጽሁፍን መንፈሳዊ ትርጉም ለመመርመር እቅድ አለው።
Masamune Belay is the pen name of the Ethiopian writer, visual artist, and educator Birhanu Tadesse Gessese. The pen name combines the last name of the legendary Japanese samurai Date Masamune with the first name of the Ethiopian hero Belay Zeleke. It alchemizes the warriors’ poetic resilience in the face of death and symbolizes the artist’s mission to unite the human mind and spirit.
Birhanu was born and raised in Ethiopia's capital Addis Ababa. Drawing from his diasporic experiences, his works explore the entwined relationship between language and identity. He currently speaks Amharic, mother tongue, and English as second language. He plans to move to Japan to study Japanese and write ethnographic stories to research the spiritual meaning of language and literature.
マサムネ・ベレイは、エチオピアの作家、ビジュアルアーティスト、そして教育者であるビルハヌ・タデッセ・ゲッセセのペンネームです。このペンネームは、伝説の日本の侍、伊達政宗の姓とエチオピアの英雄ベレイ・ゼレケの名を組み合わせたものです。死を前にした戦士たちの詩的な強さを錬金術的に表現し、人間の心と魂を一つにするというアーティストの使命を象徴しています。
ビルハヌはエチオピアの首都アディスアベバで生まれ育ちました。ディアスポラでの経験を基に、言語とアイデンティティの複雑な関係を探求する作品を制作しています。現在、母語であるアムハラ語と第二言語として英語を話します。将来は日本に移住し、日本語を学び、民族誌的な物語を執筆することで、言語と文学の精神的な意味を探求する予定です。— Google Translation
የባህር ዳር ቃል ኪዳኖች ፣ ዲጂታል ስዕል ፣ ጥር ፳፻፳፭ | Seaside Promises, Digital painting, January 2024 | 海辺の誓い、電子絵画、令和六年一月
